Conmart App

**የቤትዎ መሠረት የዘላቂነት መጀመሪያ!**

መሠረት ውስጥ የሚቀበረው 'ብረት' ለምን ፕላስቲክ (Cover) ያስፈልገዋል?

**የቤትዎ መሠረት የዘላቂነት መጀመሪያ!**

መሠረት የማንኛውም ሕንፃ ዋነኛውና ወሳኙ አካል ነው። በኮንክሪት ውስጥ የሚቀበረው ብረት ከእርጥበት፣ ከአፈር እና ከሌሎች ኬሚካሎች ተጠብቆ እንዲቆይ ማድረግ ለሕንፃው ዕድሜ እጅግ ወሳኝ ነው። የፕላስቲክ ሽፋን (Cover) መጠቀም ብረቱ ከውጭ ካለው እርጥበትና አየር ተጠብቆ እንዳይዝግ በማድረግ የሕንፃውን ጥንካሬ ይጨምራል።

በኮንማሬት፣ ለግንባታዎ አስተማማኝነት የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የፕላስቲክ ክቨርዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ የግንባታ መሣሪያዎችን በቅናሽ እና በጥራት አቀርብልዎታለን። ትክክለኛውን የፕላስቲክ ሽፋን መጠቀም ብረቱ ከኮንክሪት ጋር ያለውን ትስስር በማሳለጥ፣ ለብዙ አሥርተ ዓመታት እንዲቆይ ታላቅ አስተዋጽኦ አለው።

**ለምን የግንባታ ክቨር (Cover) መጠቀም ያስፈልጋል?**

• ብረትን ከዝገት እና ከእርጥበት ለመጠበቅ።
• ለሕንፃው የረጅም ጊዜ ጥንካሬ እና አስተማማኝነት።
• በኮንክሪት ውስጥ ብረቱ በትክክለኛ ቦታ እንዲቀመጥ ለማድረግ።
• የኮንክሪት ወጥነትን እና ጥራትን ለማረጋገጥ።

ስልክ፡ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፡ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *