Conmart App

**የጣሪያዎ ቆርቆሮ እንዳይዝግና ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ይፈልጋሉ?**

ለምንድነው የጣሪያ ቆርቆሮ የሚነጥፈው?

**የጣሪያዎ ቆርቆሮ እንዳይዝግና ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ይፈልጋሉ?**

የጣሪያ ቆርቆሮ መነጥፈ ወይም መዝገም ለቤትዎ ዕድሜ ትልቅ ስጋት ነው። ይህ ችግር በአብዛኛው የሚከሰትባቸው ምክንያቶች በዝናብ እርጥበት፣ በአየር ላይ ባለው እርቂነት እና ጥራት በሌላቸው የቆርቆሮ አይነቶች ምክንያት ነው። ቆርቆሮው ሲዝግ ውጫዊ ውበቱን ማጣቱን ብቻ ሳይሆን የቤቱን መዋቅርና ደህንነትም አደጋ ላይ ይጥለዋል።

በኮንማሬት (Conmaret) ግን ይህንን ስጋት ማስወገድ እንችላለን! ለቤትዎ ዘላቂነት እና ጥራት የተመረጡ፣ ዝገትን የመቋቋም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ የጣሪያ ቆርቆሮዎችን በታማኝነት እናቀርባለን። ምርጫዎ ውድ የሆነውን ቤቶን ከከፍተኛ ወጪና ጉዳት እንዲጠብቅ እንረዳዎታለን።

የእኛ ምርቶች ልዩ ባህሪያት፦
• ዝገትን የመከላከል ከፍተኛ አቅም ያላቸው፤
• ለረጅም ዓመታት የሚያገለግሉና ጠንካራ፤
• ለተለያዩ የአየር ሁኔታዎች ተስማሚ የሆኑ፤
• ጥራታቸው የተረጋገጠ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኙ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *