የቤትዎ ግድግዳ መሰነጣጠቅ በምን ምክንያት ይከሰታል?
የቤትዎ ግድግዳ መሰነጣጠቅ በምን ምክንያት ይከሰታል?
በቤት ግንባታ ወቅት ጥራት የሌላቸው ግብዓቶችን መጠቀም ለግድግዳ መሰነጣጠቅ ዋነኛ መንስኤ ነው። ጥራት ያልሆነ ሲሚንቶ፣ አሸዋ ወይም ውሃ መጠቀም የቤቱን መዋቅር በማዳከም ውድ ለሚባሉ ጥገናዎችና ለከፍተኛ የደህንነት ስጋት ይዳርጋችኋል።
እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍ እና ዘላቂ የሆነ ግንባታ እንዲኖርዎት ኮንማሬት (Conmaret) ምርጥ እና ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ ዕቃዎችን በአንድ ቦታ አቅርቦላችኋል። ለቤትዎ ጥንካሬ እና ውበት የሚሆኑ ግብዓቶችን ከእኛ በመረጠ፣ ለወደፊት ስጋቶችን አስቀድመው ማስወገድ ይችላሉ።
የኮንማሬት ልዩ መገለጫዎች፦
• ደረጃቸውን የጠበቁ ሲሚንቶዎች እና የግንባታ ግብዓቶች
• አስተማማኝ የብረት እና የጣሪያ ውጤቶች
• ጥራታቸውን የጠበቁ የቤት ማጠናከሪያ ቁሳቁሶች
• በተመጣጣኝ ዋጋ እና ፈጣን አቅርቦት
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ: 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ: conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





