Conmart App

የቤትዎ የውሃ ታንከር መጥፎ ሽታ ማውጣት ጀምሯል?

የቤትዎ የውሃ ታንከር ለምን ይሸታል?

የቤትዎ የውሃ ታንከር መጥፎ ሽታ ማውጣት ጀምሯል?

የቤትዎ የውሃ ታንከር መጥፎ ሽታ ማውጣት ለቤተሰብዎ ጤና ከፍተኛ ስጋት ሊሆን ይችላል። ይህ አብዛኛውን ጊዜ በታንከሩ ውስጥ ባለው ባክቴሪያ፣ አልጌ ወይም በቆሻሻ ክምችት ምክንያት የሚከሰት ሲሆን፣ ውሃው እንዳይበክልና ንጽህናውን እንዲጠብቅ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ወሳኝ ነው።

እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍና ንጹህ ውሃን ለማረጋገጥ፣ ከኮንማሬት (Conmaret) ጥራት ያላቸውን የውሃ ታንከሮች ይገዙ። የእኛ ታንከሮች ውሃዎ እንዳይበክልና የሽታ ችግር እንዳይፈጠር በከፍተኛ ደረጃ የተመረቱ ናቸው።

• ባክቴሪያንና አልጌን የሚከላከሉ
• ከፀሐይ ጨረርና ከሙቀት የማይበላሹ
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና ጠንካራ
• የውሃውን ንጽህናና ጣዕም ጠባቂ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *