የቤታችሁ ጥንካሬ በብረቱ ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው! ዝገትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ይወቁ።
የቤታችሁ ጥንካሬ በብረቱ ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው! ዝገትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ይወቁ።
የግንባታ ብረት ዝገት መኖሩ ለሕንፃው ጽናት ትልቅ ስጋት ነው። ዝገት ብረቱን በማጥበብ የሕንፃውን የመሸከም አቅም እንዲቀንስና ቀስ በቀስ የሕንፃውን መዋቅር እንዲበላሽ ያደርጋል። ይህም ለከፍተኛ የጥገና ወጪና ለደህንነት ስጋት ይዳርጋል።
በኮንማሬት (Conmaret) ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ፣ ዝገትን የመቋቋም አቅም ያላቸውና ለረጅም ዓመታት የሚያገለግሉ የግንባታ ዕቃዎችን በአግባቡ ተጠብቀው እንዲደርሱዎት እናደርጋለን። ለዘላቂ ግንባታ አስተማማኝ የሆኑ ምርቶችን በታማኝነት እናቀርባለን።
የእኛ ምርቶች ዋና ዋና መገለጫዎች፦
• ከፍተኛ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸው ብረቶች
• ዝገትን የመቋቋም አቅም ያላቸው
• ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ
• በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርቡ
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





