የቤትዎ ሰገነት ውሃ በማከማቸት ለብልሽት ተጋልጧል?
የቤትዎ ሰገነት ውሃ በማከማቸት ለብልሽት ተጋልጧል?
የቤትዎ ሰገነት ላይ ውሃ መቆም ለቤትዎ ግንባታ ትልቅ አደጋ ነው። ውሃ ሲቆም የኮንክሪት መላላጥ፣ የሻጋታ መፈጠር እና የቤትዎ የውስጥ ክፍል ላይ እርጥበት እንዲሰርጽ ያደርጋል። ይህ ችግር ችላ ከተባለ ግን የቤቱን መሰረትና ጥንካሬ ሊያሳጣ ይችላል።
ለዚህ ችግር ዘላቂ መሌፍትሄ የሚያቀርቡ ጥራት ያላቸው የውሃ መከላከያ (Waterproofing) ቁሳቁሶችን እና የውሃ ፍሳሽ መውጫ ዘዴዎችን በኮንማሬት ያገኛሉ። እኛ ዘርፈ ብዙ የህንፃ ግንባታ ቁሳቁሶችን በአንድ ቦታ በማቅረብ ቤቶን ከእርጥበት እና ከብልሽት እንጠብቃለን።
የምንሰጣቸው ምርጥ ምርጫዎች፦
• ጥራት ያላቸው የውሃ መከላከያ (Waterproofing) ማቴሪያሎች
• ለውሃ ፍሳሽ ተስማሚ የሆኑ የቧንቧ እና የፍሳሽ መውጫ ቁሳቁሶች
• ለሰገነት እና ለጣራ ግንባታ የሚሆኑ ምርጥ ሲሚንቶዎች
• አስተማማኝ እና ዘላቂ የሆኑ የህንፃ መለዋወጫዎች
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





