Conmart App

ደረጃዎን ውብ፣ አስተማማኝ እና ጠንካራ የሚያደርገው ሚስጥር!

ለምንድነው ለቤት 'ደረጃ' የጎማ ጠርዝ (Nosing) የሚደረገው?

ደረጃዎን ውብ፣ አስተማማኝ እና ጠንካራ የሚያደርገው ሚስጥር!

በቤትዎ ውስጥ ደረጃዎች ለእንቅስቃሴ ምቹና አስተማማኝ መሆን አለባቸው። ነገር ግን የደረጃ ጠርዞች በጊዜ ሂደት እንዲላላ፣ እንዲሰበሩ ወይም ለሰው መሸወር ምክንያት እንዲሆኑ ተደርጎ ውበታቸውንና ደህንነታቸውን ሊያጡ ይችላሉ። ለዚህ ነው ለቤትዎ ደረጃዎች የጎማ ጠርዝ (Nosing) መጠቀም እጅግ አስፈላጊ የሆነው።

የጎማ ጠርዝ (Nolding/Nosing) መጠቀም የሚሰጣቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦

• የደረጃ ጠርዞች እንዳይላላ እና እንዳይሰበሩ ይከላከላል።
• ለእግር መሸወር ያለውን አደጋ በመቀነስ ከፍተኛ ደህንነትን ይሰጣል።
• ለደረጃዎ ውበት፣ ማራኪነት እና የተሟላ ማጠናቀቂያ (Finishing) ይሰጣል።
• የደረጃውን የጥንካሬ እድሜ ይጨምራል።

እነዚህን ጥራት ያላቸው የደረጃ ጠርዞች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። ለቤትዎ ግንባታና እድሳት የሚሆኑ ምርጥ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶችን ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ!

ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *