Conmart App

ጠንካራ ህንፃ የሚገነባው በጠንካራ መሠረት ነው!

የህንፃ መሠረት (Foundation) አይነቶች

ጠንካራ ህንፃ የሚገነባው በጠንካራ መሠረት ነው!

ማንኛውም ህንፃ ዘላቂነት እንዲኖረውና ለወደፊት ስንጥቆችን ወይም መፈራረስ እንዳይከተል ትክክለኛውን የመሠረት ዓይነት መምረጥ ወሳኝ ነው። እንደ አፈሩ ሁኔታና እንደ ህንፃው ክብደት፤ ጥልቀት ያለው (Deep Foundation) ወይም ጥልቀት የሌለው (Shallow Foundation) መሠረት መጠቀም የግድ ሊሆን ይችላል። ትክክለኛው ምርጫ ለህንፃው እድሜና ደህንነት መሰረታዊ ነው።

ለማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክትዎ ጥራት ያላቸውን የህንፃ መሠረት ቁሳቁሶች በታማኝነት እና በቅናሽ ዋጋ ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። እኛ ለግንባታዎ ጥንካሬ እና አስተማማኝነት ዋስትና የምንሰጥ ምርቶችን እናቀርባለን።

• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የብረት እና የሲሚንቶ ምርቶች
• ለሁሉም የአፈር አይነቶች ተስማሚ የሆኑ የግንባታ ቁሳቁሶች
• ፈጣን እና አስተማማኝ አቅርቦት
• ተመጣጣኝ እና ርክክስ የሌለው ዋጋ

ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *