🏗️ የግንባታ ስራዎን በሰላምና በጥራት ለማጠናቀቅ ጥንቃቄ ወሳኝ ነው!
🏗️ የግንባታ ስራዎን በሰላምና በጥራት ለማጠናቀቅ ጥንቃቄ ወሳኝ ነው!
በግንባታ ሳይት ላይ የሚፈጠሩ አደጋዎች በድንገት ሊከሰቱ የሚችሉና ሰራተኞችንም ሆነ የኢንቨስትመንትዎን ዋስትና አደጋ ላይ የሚጥሉ ናቸው። የቁሳቁስ ጉድለት፣ የደህንነት መጠበቂያ አለመኖር እና ጥንቃቄ መጓደል ለከፍተኛ ጉዳትና ለከፍተኛ ወጪ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ።
እነዚህን አደጋዎች ለመቀነስ ጥራት ያላቸውን የግንባታ መሣሪያዎች እና የደህንነት መጠበቂያዎችን መጠቀም የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ኮንማሬት (Conmaret) ለግንባታ ስራዎ አስተማማኝ እና ደህንነትን የሚያረጋግጡ ምርጥ መሣሪያዎችን በአንድ ቦታ አቅርቦላችኋል።
• ሁልጊዜ የራስ ቁር፣ የጓንት እና የደህንነት ጫማዎችን መጠቀም።
• ጥራት ያላቸውን የግንባታ ቁሳቁሶች ለስራ መጠቀም።
• የመሣሪያዎችን እና የማሽኖችን ደህንነት በየጊዜው መፈተሽ።
• በሳይቱ ላይ የደህንነት ደንቦችን በጥብቅ መከተል።
አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com





