❄️ በቅዝቃዜ ወቅት ሲሚንቶ ሲቦካ ጥንቃቄ ማድረግ ለምን ያስፈልጋል?
❄️ በቅዝቃዜ ወቅት ሲሚንቶ ሲቦካ ጥንቃቄ ማድረግ ለምን ያስፈልጋል?
በአሁኑ ወቅት ያለው ዝቅተኛ ሙቀት በግንባታ ስራዎ ላይ እንቅፋት እንዳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ እጅግ ወሳኝ ነው። ቅዝቃዜው ሲሚንቶው በአግባቡ እንዳይደርቅና እንደታሰበው ጥንካሬ እንዳይኖረው ሊያደርግ ይችላል። ስለዚህ የሲሚኒቶውን ጥራትና የግንባታውን ዘላቂነት ለመጠበቅ ትክክለኛውን የአቦካ ዘዴ መከተል ይኖርብዎታል።
ይህንን ችግር ለመቅረፍ የሚከተሉትን ነጥቦች ተግባራዊ ያድርጉ፦
• ውሃውን ከመጠን በላይ ቅዝቃዜ እንዳይኖረው ማድረግ።
• ሲሚንቶውን እርጥበትና ቅዝቃዜ ከሌለበት ደረቅ ቦታ መያዝ።
• የሲሚንቶውንና የውሃውን መጠን ትክክለኛነት በጥብቅ ማረጋገጥ።
ለማንኛውም የግንባታ ፍላጎትዎ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በታማኝነት የሚያቀርብልዎ ኮንማሬት (Conmaret) ሁሌም ዝግጁ ነው። በተከለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ምርጥ የሆኑ የሲሚንቶና ሌሎች የግንባታ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ መረከብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፦
📞 0911283651
🌐 conmaret.com





