Conmart App

ጠንካራ እና አስተማማኝ ግንባታ እንዲኖርዎት የኮንክሪት ሚክስ ሬሾን በትክክል ማወቁ ወሳኝ ነው!

ጠንካራ እና አስተማማኝ ግንባታ እንዲኖርዎት የኮንክሪት ሚክስ ሬሾን በትክክል ማወቁ ወሳኝ ነው!

ማንኛውም ግንባታ ጥንካሬው የሚመሰረተው በኮንክሪት ጥራቱ ላይ ነው። የተሳሳተ የክፍፍል ስሌት ግን ለከፍተኛ ኪሳኔ፣ ለግንባታ መሰረታዊ ስህተቶች እና ለከፍተኛ ኪሳራ ይዳርጋል። ለዚህም ነው ኮንማሬት ጥራት ያላቸውን የግንባታ ግብዓቶች ይዞላችሁ የቀረበው።

ትክክለኛውን የኮንክሪት ድብልቅ ለማዘጋጀት የሚከተሉትን መመሪያዎች ይከተሉ፦

• ለቀላል ስራዎች (1:3:6) – ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር።
• ለመካከለኛ ጥንካሬ (1:2:4) – ለአርማቶ እና ለወለል ግንባታ።
• ለከፍተኛ ጥንካሬ (1:1.5:3) – ለከባድ መዋቅር ግንባታ።
• ጥራት ያላቸው ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶች።

ለስራዎ የሚፈልጉትን ምርጥ ጥራት ያላቸውን የግንባታ ግብዓቶች በታማኝነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። በተክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ በመደወል ማዘዝ ይችላሉ።

ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *