Conmart App

የአገር አቀፍ የሲሚንቶ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር እና መረጃ!

የአገር አቀፍ የሲሚንቶ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር እና መረጃ!

የግንባታ ስራዎ እንዳይቆም እና በበጀትዎ እንዲመራ ወቅታዊ የዋጋ መረጃ ማግኘቱ እጅግ ወሳኝ ነው። ኮንማሬት (Conmaret) ለሁሉም የግንባታ ፕሮጀክቶችዎ የሚያስፈልጉትን ጥራት ያላቸውን የሲሚንቶ አይነቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና በታማኝነት ይዞላችሁ ቀርቧል። በገበያው ላይ የሚታየውን የዋጋ መለዋወጥ ተከታትለው ስራዎን በብቃት እንዲመሩ እኛ ዝግጁ ነን።

ከሲሚንቶ በተጨማሪ እንደ የአርማታ ብረት፣ የቤት ክዳን እና ሌሎች መሰረታዊ የግንባታ ግብዓቶችን በጥራት እና በታማኝነት እናቀርባለን። ወቅታዊውን የዋጋ ዝርዝር ለማወቅ እና ትዕዛዞችን ለመስጠት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ ወይም ወደ እኛ ይደውሉልን። ለትልልቅ የግንባታ ስራዎች እና ለቤት አሠሪዎች ምቹ የሆነ የአቅርቦት ዋስትናን እንሰጣለን። ይዘዙን!

አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት፣ እና መርካቶ
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
ስልክ፦ 0911283651 / 0911283671

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *