Conmart App

የነገውን ግንባታ ዛሬ ይዘክብሉ – ራሱን የሚጠገን ሲሚንቶ በኮንማሬት!

የነገውን ግንባታ ዛሬ ይዘክብሉ – ራሱን የሚጠገን ሲሚንቶ በኮንማሬት!

የህንፃ ጥገና ወጪን ለመቀነስ እና ግንባታዎ ዘላቂ እንዲሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ አዲሱና አስደናቂው ራሱን የሚጠግን ሲሚንቶ ለስራዎ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል። ይህ ሲሚንቶ በውስጡ ባለው ልዩ ቴክኖሎጂ ስንጥቆች ሲፈጠሩ በራሱ የመጠገን ብቃት አለው።

በኮንማሬት የጥራት ደረጃቸው የተረጋገጡ እና ዘመናዊ የሆኑ የግንባታ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን። ይህ ሲሚንቶ ለቤትዎ፣ ለድልድይዎች እና ለማንኛውም ትልቅ ፕሮጀክት አስተማማኝ ጥበቃን ይሰጣል። ጥራትን እና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ ለሚፈልጉ ባለሙያዎች እና ባለቤቶች ምርጥ ምርጫ ነው።

• ስንጥቆችን በራሱ የመጠገን ልዩ ብቃት
• የረጅም ጊዜ ጥንካሬና ዘላቂነትን የሚያረጋግጥ
• የጥገና ወጪን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንስ
• ለዘመናዊ ግንባታዎች ተመራጭ የሆነ

ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን።
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ conmaret.com
አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *