የቤትዎ ጥንካሬ የሚጀምረው በትክክለኛ የሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ውህደት ነው!
የቤትዎ ጥንካሬ የሚጀምረው በትክክለኛ የሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ውህደት ነው!
ማንኛውም ህንፃ ዘላቂነት እንዲኖረውና ስንጥቅ እንዳይፈጠር የቁሳቁሶቹ ትክክለኛ መጠን ወሳኝ ነው። ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ያለአግባብ ሲቀላቀሉ የህንፃውን ጥንካሬና እድሜ ሊያሳጡት ይችላሉ። ለምሳሌ ለኮንክሪት ስራዎች 1፡2፡4 ወይም 1፡3፡6 የሚለውን ውህደት መጠቀም ለህንፃው መሰረት ጥንካሬን ይሰጣል።
ለፕላስተር እና ለሌሎች የማጠናከሪያ ስራዎች ደግሞ ትክክለኛውን የአሸዋ እና ሲሚንቶ ጥምረት መጠቀም ለውበትና ለጥንካሬ እጅግ አስፈላጊ ነው። እነዚህን ጥራት ያላቸው ግብዓቶች በታማኝነት እና በታመነ ደረጃ ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ።
• ጥራት ያላቸው ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር
• በተለያዩ የከተማ ክፍሎች (ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ) የሚገኙ
• አስተማማኝ እና ፈጣን አቅርቦት
ለበለጠ መረጃ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
ኮንማሬት – የግንባታ ዕቃዎች ገበያዎ!





