የቤታችሁ መሰረት ከከርሰ ምድር ውሃና ከእርጥበት ጥቃት እንዲጠበቅ ይፈልጋሉ?
የቤታችሁ መሰረት ከከርሰ ምድር ውሃና ከእርጥበት ጥቃት እንዲጠበቅ ይፈልጋሉ?
የከርሰ ምድር ውሃ በግንባታ ወቅትና በኋላ ለሚከሰቱ የመሰረት ስንጥቆች፣ ለግድግዳ እርጥበትና ለሻጋታ ዋነኛው ምክንያት ነው። ይህ ችግር የሕንፃውን ጥንካሬ ከመቀነሱም በላይ ለቤተሰብ ጤና ከፍተኛ ስጋት ይፈጥራል።
ኮንማሬት ለዚህ ችግር ዘመናዊና ዘላቂ መፍትሄ የሚሆኑ ምርጥ የውሃ መከላከያ (Waterproofing) ቁሳቁሶችን ይዞላችሁ ቀርቧል። የምንመክራችሁ ምርቶች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የውሃ መከላከያ ሜምብሬኖች፤
• ለግድግዳና ለመሰረት ጥንካሬ የሚረዱ የኬሚካል ቅባቶች፤
• ለሻጋታና ለእርጥበት መከላከያነት የሚያገለግሉ ዘመናዊ ቁሳቁሶች።
የቤትዎን ጥንካሬና ዕድሜ ለማራዘም ዛሬውኑ እኛን ያነጋግሩን። በተክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን ጥራት ያላቸውን ምርቶች ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com





