የሲሚንቶ ጥራት እንዳይቀንስ ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች!
የሲሚንቶ ጥራት እንዳይቀንስ ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች!
ግንባታ ለሚሰሩ ሁሉ ሲሚንቶ የህንፃው የጥንካሬ መሰረት ነው። ነገር ግን ሲሚንቶ በትክክል ካልተያዘና ለረጅም ጊዜ ከተቀመጠ እርጥበት በመሳብ ጥራቱን ሊያጣ ይችላል። ይህ ደግሞ በግንባታው ጥንካሬና በወጪ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያመጣ ስለሚችል፣ ሲሚንቶን ስናስቀምጥ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ የግድ ነው፦
• ሲሚንቶ ከመሬት ከፍ ያለ መደርደሪያ ወይም ወፍራም ፕላስቲክ ላይ መደርደር፤
• ከእርጥበት፣ ከዝናብና ከከፍተኛ ሙቀት መከላከል መቻል፤
• በመጋዘን ውስጥ አየር እንዲዘዋወር ክፍት ቦታ መተው፤
• ቀድሞ የመጣውን ቀድሞ የመጠቀም (First-in, First-out) መርህን መከተል።
ለግንባታዎ አስተማማኝና ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች ከፈለጉ ኮንማሬት (Conmaret) ሁሌም ምርጫዎ እንዲሆን እንጥራለን። ምርጥ የሲሚንቶ አይነቶችንና ሌሎች የግንባታ ግብዓቶችን በተከሌሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





