Conmart App

የሥራዎ ጥራትና የማሽነሪዎችዎ ዕድሜ በእጅዎ ነው!

የሥራዎ ጥራትና የማሽነሪዎችዎ ዕድሜ በእጅዎ ነው!

የግንባታ ስራዎ እንዳይቋረጥና ወጪዎ እንዳይባክን የማሽነሪዎችዎ ጥገናና አያያዝ ወሳኝ ነው። ማሽነሪዎችዎ በወቅቱ መፈተሽና መወለወላቸው ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጡና ለከፍተኛ የጥገና ወጪ እንዳያጋልጡ ይረዳዎታል።

• የዘይትና የፍልተር ቅያሬን በወቅቱ ማከናወን፤
• የሃይድሮሊክ ሥርዓቶችንና የኤንጂን ክፍሎችን በቅርብ መከታተል፤
• ከሥራ በኋላ ማሽነሪዎችን በንጽህና ማስቀመጥ፤
• ለሁሉም ማሽነሪዎችዎ ጥራት ያላቸው መለዋወጫዎችን ከኮንማሬት ማግኘት።

ኮንማሬት ለግንባታ ማሽነሪዎችዎ ጥገናና ለረጅም ዕድሜ የሚያስፈልጉ ኦሪጅናል መለዋወጫዎችንና ጥራት ያላቸውን ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል። በተከለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ፍላጎትዎን ማሟላት ይችላሉ።

አድራሻ፦ ተከለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *