Conmart App

የሙገር ሲሚንቶ ወቅታዊ ዋጋ አዲስ አበባ!

የሙገር ሲሚንቶ ወቅታዊ ዋጋ አዲስ አበባ!

ለቤትዎ ወይም ለትልቅ የህንፃ ፕሮጀክትዎ አስተማማኝ እና ጥራት ያለው ሲሚንቶ እየፈለጉ ነው? የሙገር ሲሚንቶ ለረጅም ጊዜ የጥራትና የጥንካሬ መገለጫ ሆኖ የቆየ ሲሆን፣ አሁን በኮንማሬት ተመጣጣኝ ዋጋ እና በታላቅ ቅናሽ ለግንባታዎ አቅርበንላችኋል።

በግንባታ ወቅት የሚገጥሙዎትን ወጪዎች ለመቀነስ እና ለህንፃዎ ጠንካራ የቤት ክዳን እንዲሁም አስተማማኝ መዋቅር እንዲኖርዎት ጥራታቸውን የጠበቁ የሲሚንቶ ምርቶችን በፈለጉት መጠን ማግኘት ይችላሉ። ማንኛውንም አይነት የሲሚንቶ ፍላጎትዎን በቅርብ ከተቀመጡት ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥራችን በመደወል ይዘዙን።

ኮንማሬት (የግንባታ ዕቃዎች ገበያ)
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651 / 0911283671

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *