ትክክለኛውን የሲሚንቶ አቅራቢ እንዴት መምረጥ ይቻላል?
ትክክለኛውን የሲሚንቶ አቅራቢ እንዴት መምረጥ ይቻላል?
የቤት ግንባታ ትልቅ ወጪና ትልቅ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ሥራ ነው። የቤታችን መሠረት እንዲበረታና ለረጅም ዓመታት እንዲቆይ ትክክለኛውን የሲሚንቶ ዓይነትና አስተማማኝ አቅራቢ መምረጥ ወሳኝ ነው። ጥራት የሌለው ሲሚንቶ ወይም በወቅቱ የማይደርስ አቅርቦት በግንባታዎ ላይ ከፍተኛ ጉዳትና ተጨማሪ ወጪ ሊያስከትል ይችላል።
በኮንማሬት (Conmaret) ግንባታዎ ሳይስተጓጎል ጥራት ያላቸውን ምርቶች በታማኝነት እናቀርባለን። እኛን ሲመርጡ የሚያገኟቸው ጥቅሞች፦
• ጥራታቸው የተረጋገጠና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚሆኑ የሲሚንቶ ዓይነቶች
• በገበያው ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ
• ፈጣንና አስተማማኝ የማድረስ አገልግሎት
• በሦስት ዋና ዋና የንግድ ማዕከላት መገኘታችን
በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመምጣት ወይም በስልክ በመደወል ትዕዛዝዎን ማቅረብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ www.conmaret.com ይጎብኙ።
ለማዘዝ፦ 0911283651





