ቦታው ትንሽ ቢሆንም፣ ቤታችሁ ዘመናዊና ማራኪ እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ!
ቦታው ትንሽ ቢሆንም፣ ቤታችሁ ዘመናዊና ማራኪ እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ!
ብዙ ጊዜ አነስተኛ ቦታ ለቤት ግንባታ እንቅፋት ይመስለናል። ነገር ግን፣ ትክክለኛ የዲዛይን ጥበብን በመጠቀም እና ጥራት ካላቸው የግንባታ ዕቃዎች ጋር በማጣመር፣ ጠባብ ቦታን ምቹ፣ ሰፊ እና እጅግ ዘመናዊ ቤት ማድረግ ይቻላል። ኮንማሬት (Conmaret) ለዚህ ህልማችሁ መሰረት የሚሆኑ ሁሉንም አይነት ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብአቶችን በአንድ ማዕከል ይዞላችሁ ቀርቧል።
• ቦታን በአግባማች መጠቀም የሚያስችሉ የቤት ዲዛይኖች
• ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ የሚሆኑ ዘመናዊ ግብአቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጥራት ያላቸው የግንባታ ዕቃዎች
• በበጀትዎ ውስጥ የሚገቡ ምርጥ አማራጮች
ቤታችሁን ከማስገንባታችሁ በፊት ለዲዛይኑ ተስማሚ የሆኑ ግብአቶችን ከእኛ ዘንድ ማግኘት ትችላላችሁ። ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት የህልማችሁን ቤት እውን አድርጉ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉልን ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።





