Conmart App

ቤቶን በዘመናዊ የጂፕሰም ስራ ማራኪና ውብ ያድርጉ!

ቤቶን በዘመናዊ የጂፕሰም ስራ ማራኪና ውብ ያድርጉ!

ቤትዎ ለሚኖሩበት ሰዓት ምቾትና ውበት ወሳኝ ናቸው። የጂፕሰም ስራ ደግሞ ለጣሪያዎና ለግድግዳዎ ልዩ የሆነ ድምቀት፣ ጥበባዊ ውበትና ዘመናዊነትን ይሰጣል። በኮንማሬት ጥራት ያላቸውን የጂፕሰም ውጤቶችና ግብዓቶች በማቅረብ ቤቶን ወደ ድንቅና ዘመናዊ መኖሪያነት እንቀይራለን።

የጂፕሰም ስራ ለቤትዎ የሚሰጣቸው ጥቅሞች፦
• ቤቶን ለዓይን ማራኪ የሚያደርጉ ዘመናዊ ዲዛይኖች።
• ለቤትዎ ዘላቂነትና ጥራት ያለው አጨራረስ።
• የቤትዎን የውስጥ ድባብ የሚያሳምሙ ጥበባዊ ቅርጾች።
• የቤትዎን እሴት የሚጨምሩ ማራኪ አጨራረሶች።

ምርጥ የጂፕሰም ስራዎችንና የህንፃ ዕቃዎችን ለማግኘት ወደ ኮንማሬት ቅርንጫፎቻችን ይምጡ። ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ ቅርንጫፎቻችንን በመጎብኘት ፍላጎትዎን መግለጽ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉ ወይም ድህረ ገጻችንን www.conmaret.com ይጎብኙ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *