ቤቶን በዘመናዊ የሲሚንቶ ፈርኒቸር በልዩ ሁኔታ ያስውቡ!
ቤቶን በዘመናዊ የሲሚንቶ ፈርኒቸር በልዩ ሁኔታ ያስውቡ!
የቤትዎን ውበት ከጥንካሬ ጋር ማጣመር ይፈልጋሉ? በሲሚንቶ የተሰሩ ዘመናዊ የቤት እቃዎች ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ ወይም ለግቢዎ ልዩ የሆነ ድምቀትና ዘመናዊነትን ይጨምራሉ። እነዚህ እቃዎች ለረጅም ዓመታት የማይበላሹ፣ ለእንክብካቤ ቀላል እና በማንኛውም የቤት ዲዛይን ውስጥ ተስማሚ የሆኑ ምርጥ አማራጮች ናቸው።
የእኛ ምርቶች የሚከተሉትን ልዩ ባህሪያት ይይዛሉ፦
• እጅግ ዘመናዊ እና ማራኪ ዲዛይን
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና የማይበላሹ
• ለቤት ውስጥም ሆነ ለውጭ ግቢ (Garden) ተስማሚ የሆኑ
• በቀላሉ የሚጸዱና ጥራታቸውን የማይቀንሱ
እነዚህን ማራኪ የሲሚንቶ የቤት እቃዎች በኮንማሬት (Conmaret) በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጋት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ምርቶቻችንን መረከብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com





