ቤታችሁን የሚያስውቡ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የኩሽና ሲንክ እና የሳኒታሪ እቃዎችን በታላቅ ቅናሽ!
ቤታችሁን የሚያስውቡ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የኩሽና ሲንክ እና የሳኒታሪ እቃዎችን በታላቅ ቅናሽ!
ቤትዎን ሲገነቡ ወይም ሲያድሱ የሳኒታሪ እቃዎች ጥራት ለቤትዎ ውበትና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ወሳኝ መሆናቸውን ያውቃሉ። በኮምአሬት (Conmaret) ዘመናዊ፣ ውበታማ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የኩሽና ሲንኮችን እና የተለያዩ የሳኒታሪ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።
* ዘመናዊ እና ማራኪ ዲዛይኖች
* ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶች
* በገበያው ውስጥ ተመጣጣኝ እና ተመራጭ ዋጋዎች
* በሁሉም ቅርንጫፎቻችን መገኘታቸው
አሁኑኑ መጥተው ይጎብኙን፤ መደብሮቻችን ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ ውስጥ ይገኛሉ። ለበለጠ መረጃ www.conmaret.com ይጎብኙ ወይም 0911283651 ላይ ይደውሉልን። ጥራትን ከቅናሽ ጋር አጣምረን ይዘንላችሁ ቀርበናል!





