ለጠንካራ ግንባታ፡ ሲሚንቶን በትክክል የማከማቸት ጥበብ!
ለጠንካራ ግንባታ፡ ሲሚንቶን በትክክል የማከማቸት ጥበብ!
ሲሚንቶ ለጠንካራ ግንባታ መሰረታዊ ግብአት ነው። ነገር ግን እርጥበት ወይም አላስፈላጊ ውኃ ሲነካው ሲሚንቶው ጥራቱን በማጣቱ ለግንባታው ያለውን ጠቃሚነት ያጣል። ይህ ደግሞ ለግንባታዎ ጥራት እና ለወጪዎ ትልቅ ስጋት ሊሆን ይችላል።
የሲሚንቶዎን ጥራት ለመጠበቅ እነዚህን ወሳኝ ነጥቦች ይተግብሩ፦
• ከመሬት ከፍ ባለው የእንጨት ፓሌት ላይ ማስቀመጥ።
• ከግድግዳ ርቆ አየር በሚዘዋወርበት ቦታ መያዝ።
• ከእርጥበት፣ ከዝናብና ከቀጥታ የፀሐይ ብርሃን መከላከል።
• ሲሚንቶው ሳይደርቅ በወቅቱ ተጠቅሞ ማለቅ።
ጥራት ያላቸውን የግንባታ ዕቃዎች በታማኝነት የሚያገኙበት ኮንማሬት ሁልጊዜም ከጎትዎ ነው። መርካቶ፣ ዊንጌት እና ቴክለሃይማኖት ቅርንጫፎቻችንን በመጎብኘት ምርጥ ምርጫዎችን መረጡ። ለበለጠ መረጃ በ 0911283651 ይደውሉልን ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።





