Conmart App

ለግንባታዎ አስተማማኝና ጥራት ያለው ሲሚንቶ ከታወቁ ፋብሪካዎች ይፈልጋሉ?

ለግንባታዎ አስተማማኝና ጥራት ያለው ሲሚንቶ ከታወቁ ፋብሪካዎች ይፈልጋሉ?

ማንኛውም ትልቅ የግንባታ ስራ ስኬታማ እንዲሆን መሠረታዊው ነገር ጥራት ያለው ሲሚንቶ ማቅረብ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ትላልቅና ታዋቂ የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ምርት በቀጥታ ለማግኘትና ለግንባታዎ የሚመጥኑ ምርጥ አማራጮችን ለማግኘት ኮንማሬት ሁልጊዜ ዝግጁ ነው።

ኮንማሬት (Conmaret) የግንባታ ዕቃዎች ገበያ ትላልቅ ፋብሪካዎችን ከደንበኞቻችን ጋር በማገናኘት፣ የጥራትና የዋጋ ተወዳዳሪነትን ያረጋግጣል። ምርቶቹን በታመነ መንገድ እንዲያገኙ በማድረግ የግንባታ ስራዎ እንዲሳካ እና እርስዎንም እንዲያተርፉ እናደርጋለን።

• ከታወቁና ትላልቅ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በቀጥታ የሚቀርብ፤
• በገበያው ውስጥ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ፤
• አስተማማኝ አቅርቦትና ጥራት፤
• ለሁሉም የግንባታ ደረጃዎች የሚሆኑ ምርጫዎች፤

አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *