ለግንባታዎ ትርፋማ ምርጫ! የሲሚንቶ ኤክስፖዎች መረጃ ከኮንማሬት!
ለግንባታዎ ትርፋማ ምርጫ! የሲሚንቶ ኤክስፖዎች መረጃ ከኮንማሬት!
ለግንባታዎ ጥራት ያለው ሲሚንቶ በቅናሽ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ? የሲሚንቶ ኤክስፖዎች መቼና የት እንደሚካሄዱ፣ የትኞቹ ምርቶች በዝቅተኛ ዋጋ እንደሚቀርቡና አዳዲስ የገበያ እድሎችን መከታተል ለግንባታዎ ወጪን ለመቀነስ ወሳኝ ነው። ኮንማሬት ይህንን መረጃ ለርስዎ በቀላሉ ተደራሽ አድርጎላችኋል።
በኮንማሬት በኩል የሚያገኟቸው ጥቅሞች፦
* ወቅታዊ የሲሚንቶ ኤክስፖ መረጃዎች።
* ለግንባታዎ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ምርቶች ማግኘት።
* ታማኝ የሲሚንቶ አቅራቢዎችን መለየት።
* በተለያዩ የገበያ ቦታዎች የቅርብ አገልግሎት።
የሲሚንቶ ኤክስፖዎችን መረጃ ለማግኘትና ለግንባታዎ የሚያስፈልጉ ማናቸውንም የግንባታ ዕቃዎችን ከእኛ ማግኘት ይችላሉ። በአካል መጥተው በቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ ቅርንጫፎቻችን መጠበቅ ትችላላማ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉ ወይም ድረ-ገጻችንን www.conmaret.com ይጎብኙ።





