ለቤትዎ ግንባታ ጥራት ያለው እንጨት በታላቅ ቅናሽ ይፈልጋሉ?
ለቤትዎ ግንባታ ጥራት ያለው እንጨት በታላቅ ቅናሽ ይፈልጋሉ?
በሀገራችን የገበያ ሁኔታ ምክንያት የግንባታ እቃዎች ዋጋ መጨመር ለብዙዎች ስጋት ሆኖአል። ለቤትዎ ወይም ለፕሮጀክትዎ የሚሆን አስተማማኝ፣ ጥራት ያለውና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ እንጨት ፍለጋ ተቸግረዋል? ኮንማሬት (የግንባታ ዕቃዎች ገበያ) መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል።
* የተለያዩ የጥራት ደረጃ ያላቸው የእንጨት አይነቶች
* በጣም ተመጣጣኝ እና አዋጭ የገበታ ዋጋ
* ለጠንካራ ግንባታ የሚሆኑ ምርጥ ምርቶች
* ፈጣንና አስተማማኝ አቅርቦት
የእንጨት ፍላጎትዎን በታማኝነት ለማሟላት ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን መጥተው ይጎብኙን። ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ።
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





