ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ የሚሆኑ ምርጥ ማርብል እና ግራናይት በታላቅ ቅናሽ!
ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ የሚሆኑ ምርጥ ማርብል እና ግራናይት በታላቅ ቅናሽ!
ቤትዎን ወይም ቢሮዎን በዘመናዊና ውብ ማርብል እና ግራናይት ማስጌጥ ይፈልጋሉ? ነገር ግን ጥራቱን የጠበቀ ምርት በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ተቸግረዋል? ኮንማረትን (የግንባታ ዕቃዎች ገበያ) ለቤትዎ ውበትና ለረጅም ዘመን አገልግሎት የሚሆኑ ምርጥ ማርብሎችን እና ግራናይቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ አቅርቧል።
የእኛ ምርቶች የሚከተሉትን ልዩ መለያዎች ይይዛሉ፦
• የተለያዩ ውብ ዲዛይኖችና ቀለማት
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና ጠንካራ ምርቶች
• ከአቅም በላይ ያልሆነ ተመጣጣኝ ዋጋ
• ለቤትዎና ለቢሮዎ ዘመናዊ ውበትን የሚሰጡ
በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ምርቶቹን በአካል አይተው መምረጥ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉልን ወይም www.conmaret.com በመግባት አዳዲስ ምርቶቻችንን ይጎብኙ። ለቤትዎ አዲስ ውበት በኮንማረት ይፍጠሩ!





