⚠️ ቤቶን ከኤሌክትሪክ አደጋ ለመጠበቅ ጥራት ያለው የኤሌክትሪክ ገመድ ምርጫዎ ነው?
⚠️ ቤቶን ከኤሌክትሪክ አደጋ ለመጠበቅ ጥራት ያለው የኤሌክትሪክ ገመድ ምርጫዎ ነው?
የቤታችን ደህንነት የሚጀምረው ከጥንካሬው መሠረት ብቻ ሳይሆን፣ ከውስጥ የሚዘዋወረው የኤሌክትሪክ ፍሰት ጥራትም ጭምር ነው። ጥራት የሌላቸው የኤሌክትሪክ ገመዶች ለከፍተኛ የሙቀት መጨመር እና ለቤት እሳት አደጋ ዋነኛ መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ። ስለዚህ ለቤተሰብዎ እና ለንብረትዎ ደህንነት ሲሉ፣ በዝቅተኛ ዋጋ የሚሸጡ ተቀራቃቢ ገመዶችን ከመጠቀም ይልቅ ደረጃውን የጠበቁ ምርቶችን መምረጥ ወሳኝ ነው።
ለቤቶ መሠረትነት እና ለረጅም ዘመን አገልግሎት የሚሆኑ፣ እሳትን የመቋቋም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ ምርጥ የኤሌክትሪክ ገመዶችን ኮምማሬት (Conmaret) አቅርቦላችኋል። የእኛ ምርቶች የሚከተሉትን ጠቃሚ ባህሪያት የያዙ ናቸው፦
• ከከፍተኛ ሙቀት የመከላከል አቅም ያላቸው
• የኤሌክትሪክ ፍሰቱን በብቃት የሚያስተላልፉ
• ለረጅም ዘመን አገልግሎት የሚሰጡ እና የማይበሰሙ
• በዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃ ተገቢው ማረጋገጫ ያላቸው
አሁኑኑ ኮምማሬት ይምረጡ፤ ለቤቶ ደህንነት አይደራደሩ! ምርቶቻችንን ለማግኘት በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን መጥተው መረጡ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉ ወይም www.conmaret.com ይጎብኙ።





