የብረት ምርጫ ለቤትዎ ጥንካሬ እና ለኪስዎ ሰላም!
የብረት ምርጫ ለቤትዎ ጥንካሬ እና ለኪስዎ ሰላም!
ግንባታዎን ሲጀምሩ ትልቁ ውሳኔ የብረት ዓይነትን መምረጥ ነው። የውጭ ሀገር ብረት ጥራቱና ጥንካሬው እጅግ የላቀ ቢሆንም፣ በዋጋው ረገድ ግን ከፍተኛ ጫና ሊፈጥር ይችላል። በአንጻሩ የአገር ውስጥ ብረት በተመጣጣኝ ዋጋ ለግንባታዎ አስተማማኝ ጥራት ያለው ምርጥ አማራጭ ነው።
በኮንማሬት (Conmaret) የትኛውን ብረት ቢመርጡም፣ ጥራቱን የጠበቀ እና በታማኝነት የምናቀርብላችሁ ምርጥ ምርጫዎች በእጃችን ይገኛሉ፦
• የውጭ ሀገር ብረት፦ ከፍተኛ ጥራትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታከለበት።
• የአገር ውስጥ ብረት፦ በተመጣጣኝ ዋጋ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግልና ለግንባታዎ ተመራጭ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉልን። እንዲሁም በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን መጥተው ምርጥ ምርጫዎችን መረጡ።
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





