የቤታችሁ መሰረት ጥንካሬ የሚወሰነው በድንጋዩ ጥራት ነው!
የቤታችሁ መሰረት ጥንካሬ የሚወሰነው በድንጋዩ ጥራት ነው!
የቤትዎ መሰረት የሕይወትዎ መሰረት ነው። ጠንካራና አስተማማኝ ቤት ለመገንባት ከመጀመሪያውኑ ትክክለኛውን የድንጋይ አይነት መምረጥ ወሳኝ ነው። ጥራት የሌለው ድንጋይ ለወደፊት የቤትዎ መታጠብና መደርመስ ዋነኛ ምክንያት ሊሆን ይችላል።
በኮንማሬት (Conmaret) ሁሉንም አይነት ጥራት ያላቸውን የግንባታ ድንጋዮች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። ለቤታችሁ መሰረት የሚሆኑ ጠንካራ፣ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና ለሥራ አመቺ የሆኑ የተለያዩ የድንጋይ አይነቶችን ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ድንጋዮች
• በተመጣጣኝና ተመራጭ ዋጋ የሚገኙ
• ለተለያዩ የግንባታ ዓይነቶች ተስማሚ የሆኑ ምርቶች
አድራሻችን፦ ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





