Conmart App

የሳምንቱ የግንባታ ጠቃሚ ምክር፡ ጥራት ያለው ግብአት ለረጅም ጊዜ አገልግሎት!

የሳምንቱ የግንባታ ጠቃሚ ምክር፡ ጥራት ያለው ግብአት ለረጅም ጊዜ አገልግሎት!

ግንባታ ትልቅ ወጪና ትልቅ ትኩረት የሚፈልግ ስራ ነው። በጥራት የማይታወቁ የግንባታ ግብአቶችን መጠቀም ለወደፊት ለከፍተኛ ጥገና እና ለከፍተኛ ወጪ ይዳርጋል። ስለዚህ ገና ከመጀመሪያው የግንባታ ፕላንዎ ላይ ጥራትን ማእከል ያደረገ ምርጫ ማድረግ የቤትዎ እድሜ እንዲረዝም እና ኢንቨስትመንትዎ እንዳይባክን ይረዳል።

ጥራት ያላቸውን ግብአቶች ለመምረጥ እነዚህን ነጥቦች ይከተሉ፦
• የሲሚንቶ፣ የብረት እና የሰርአሚክ ጥራትን በቅርብ ማረጋገጥ።
• ከታመኑ እና አስተማማኝ ከሆኑ የግብአት አቅራቢዎች መግዛት።
• በኮንማሬት አማካኝነት ሁሉንም የግንባታ ዕቃዎች በአንድ ቦታ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት።

በኮንማሬት ቴክለሃይማኖት፣ ዊንጌት እና መርካቶ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጥራታቸውን የጠበቁ ግብአቶችን ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን www.conmaret.com ይጎብኙ ወይም በ 0911283651 ይደውሉልን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *