የሲሚንቶ ቦርሳ ለምን ሁልጊዜ 50 ኪሎ ግራም ብቻ ሆኖ ተዘጋጀ?
የሲሚንቶ ቦርሳ ለምን ሁልጊዜ 50 ኪሎ ግራም ብቻ ሆኖ ተዘጋጀ?
ብዙ ጊዜ በግንባታ ወቅት “የሲሚንቶ ቦርሳ ለምን 50 ኪሎ ግራም ብቻ ሆኖ ተዘጋጀ?” ብለው ጠይቀው ሊሆን ይችላል። ይህ ቁጥር እንዲሁ በዘፈቀደ የተመረጠ ሳይሆን፣ ለግንባታ ጥራት ስሌት፣ ለክብደት ትክክለኛነት እና ለሰው ኃይል አያያዝ አመቺ እንዲሆን ተደርጎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጠ መለኪያ ነው።
ይህ 50 ኪሎ ግራም የሆነባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፦
• ለግንባታ ውህደት ትክክለኛ ስሌት ለመስጠት።
• ለጭነት እና ለትራንስፖርት ስራ አመቺ እንዲሆን።
• በሰው ኃይል በቀላሉ ለመጫንና ለማውረድ ተስማሚ ሆኖ።
ለግንባታዎ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ጥራት ያላቸው የግንባታ ዕቃዎች በታማኝነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ከኮንማሬት ማግኘት ይችላሉ። በቴክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን በመገኘት አገልግሎት እንሰጣለን።
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com





