Conmart App

ለግንባታ ስራዎ አስተማማኝ የጅምላ የቁሳቁስ አቅራቢ ይፈልጋሉ?

ለግንባታ ስራዎ አስተማማኝ የጅምላ የቁሳቁስ አቅራቢ ይፈልጋሉ?

የግንባታ ስራዎን በታማኝነት፣ በጥራት እና በታላቅ ቅናሽ ለመወጣት ኮንማሬት (Conmaret) ሁሌም ከጎንዎ አለ። ማንኛውንም አይነት የግንባታ ዕቃዎችን በጅምላ እና በታማኝነት ለግንባታ ባለሙያዎች፣ ለኮንታክተሮች እና ለግለሰቦች በቅናሽ ዋጋ አቅርበን እንገኛለን።

የእኛ አገልግሎቶች፦
• ጥራት ያላቸው የተለያዩ የግንባታ ቁሳቁሶች
• በጣም ተመጣጣኝ እና ዝቅተኛ የጅምላ ዋጋ
• በታክለሃይማኖት፣ በዊንጌት እና በመርካቶ ቅርንጫፎቻችን መገኘት
• ፈጣን እና አስተማማኝ አቅርቦት

አሁኑኑ ይዘዙን! ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን www.conmaret.com ይጎብኙ ወይም በስልክ ቁጥር 0911283651 ይደውሉልን። የህንጻዎ ግንባታ በኮንማሬት ይሳካ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *