Modular H-Frame Scaffolding System & Components | ሞዱላር የኤች-ፍሬም ስካፎልዲንግ እና መለዋወጫዎች
የተሟላ ሞዱላር የኤች-ፍሬም ስካፎልዲንግ ሲስተም እና መለዋወጫዎች (Modular H-Frame Scaffolding System)።
ለህንፃ ግንባታ፣ ለውጭ ግድግዳ ፕላስተር፣ ለቀለም ቅብ፣ ለመስታወት ገጽታ ገጠማ እና ለኮንክሪት ስላብ ደጋፊነት (Shoring) የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ጠንካራ ስካፎልዲንግ። ከታች ከቀረቡት ዝርዝሮች የሚፈልጉትን መጠንና ብዛት በመምረጥ በአንድ ላይ ማዘዝ ይችላሉ።
- ሙሉ የኤች-ፍሬም ሴት (1200 × 1600 × 2400 mm)
- የላይ እና የእግር ማስተካከያ ጃኮች (Base & Top Jacks 1.0m)
- የብረት መቆሚያ ፓኔል (Anti-Slip Walkway Board 1.6 × 0.6m)
- ተንቀሳቃሽ ጎማዎች፣ ክላምፕና ተጨማሪ ቧንቧዎች





