Showing all 7 resultsSorted by price: high to low

🏢 Contractor Catalog View:

plywood 18mm

Original price was: Br7,800.00.Current price is: Br7,700.00.
18mm plywood supplied through CONMART by Walastconstruction, sold per piece. Confirm sheet dimensions, surface finish, suitability for your…

18mm plywood supplied through CONMART by Walastconstruction, sold per piece. Confirm sheet dimensions, surface finish, suitability for your intended use, quantity and delivery arrangements before ordering.

Conmart Store:  Walastconstruction
0 out of 5

plywood 18mm

Original price was: Br7,800.00.Current price is: Br7,700.00.
[video width="1080" height="1920" mp4="https://conmaret.com/wp-content/uploads/2026/10/2026-10-20-101612625.mp4"][/video]

Plywood

Original price was: Br9,400.00.Current price is: Br7,500.00.
🏗️ የፎርምዎርክ ፕላይዉድ !🏢 ለህንፃ ግንባታ፣ ለስላብ፣ ለአምድና ለተለያዩ የኮንክሪት ፎርምዎርክ ስራዎች ፕላይዉድ ይፈልጋሉ?🔥 የፕላይዉድ ዋጋ በሉህ!🟢 Green…

🏗️ የፎርምዎርክ ፕላይዉድ !

🏢 ለህንፃ ግንባታ፣ ለስላብ፣ ለአምድና ለተለያዩ የኮንክሪት ፎርምዎርክ ስራዎች ፕላይዉድ ይፈልጋሉ?

🔥 የፕላይዉድ ዋጋ በሉህ!

🟢 Green Laminated Plywood

💰 9,400 ብር

🟩 Green laminated Plywood

💰 8,500 ብር

🟡 Yellow Plywood

💰 6,150 ብር

✅ ለስላብ ፎርምዎርክ

✅ ለአምድና ለቢም ስራዎች

✅ ለህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች

✅ ለኮንትራክተሮችና ለብዛት ግዢ

📲 ለዋጋ ማረጋገጫና ለትዕዛዝ ይደውሉ!

📞 0911283651

📞 0913544606

Conmart Store:  Walastconstruction
0 out of 5

18mm Yellow Plywood — ቢጫ ፕላይዉድ

Br5,950.00
18mm yellow plywood from Walastconstruction, sold per piece through CONMART. Confirm sheet dimensions, supplier-listed Class A specification, quantity…

18mm yellow plywood from Walastconstruction, sold per piece through CONMART. Confirm sheet dimensions, supplier-listed Class A specification, quantity and delivery before ordering. 18mm ቢጫ ፕላይዉድ — ዋጋ በቁጥር።

Conmart Store:  Walastconstruction
0 out of 5

plywood 18mm

Original price was: Br6,000.00.Current price is: Br5,900.00.
​ምርት: ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ​መጠን: 18 ሚ.ሜ (1.22 ሜትር በ 2.44 ሜትር)​ዋጋ: 5900 ብር​አድራሻ: ሰሚት፣ አዲስ አበባ​ስልክ: 0913544606 /…

​ምርት: ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ

​መጠን: 18 ሚ.ሜ (1.22 ሜትር በ 2.44 ሜትር)

​ዋጋ: 5900 ብር

​አድራሻ: ሰሚት፣ አዲስ አበባ

​ስልክ: 0913544606 / 0936915717

Conmart Store:  Walastconstruction
0 out of 5

plywood 18mm&mdf

Original price was: Br5,900.00.Current price is: Br5,700.00.
​ለግንባታዎ አስፈላጊ የሆኑ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከነሙሉ ጥንካሬያቸው ከእኛ ያገኛሉ!​የእቃዎቻችን ዝርዝር እና ዋጋ፦​ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ፡ 5,700…

​ለግንባታዎ አስፈላጊ የሆኑ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከነሙሉ ጥንካሬያቸው ከእኛ ያገኛሉ!
​የእቃዎቻችን ዝርዝር እና ዋጋ፦
​ቢጫ ቡሂ ፕላይዉድ፡ 5,700 ብር
​አረንጓዴው ላምኔት ፕላይዉድ፡ 7,500 ብር
​MDF ኖርማል፡ 4,300 ብር
​MDF ላምኔት፡ 5,900 ብር
​አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 0913 54 46 06
📞 0936 91 57 17
​#ለግንባታዎ #ለኮነል #ለፈርኒቸር_ቤቶች #ለቪላ_ቤቶች #ለአፓርትመንት #ኮንማርት

Conmart Store:  Walastconstruction
0 out of 5

Mdf

Original price was: Br5,250.00.Current price is: Br5,200.00.
​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው። ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል…

​MDF ከእንጨት ፈይበሮችና ከጠንካራ ማጣበቂያ (Resin) በከፍተኛ ሙቀትና ጫና የሚመረት ዘመናዊ የእንጨት ውጤት ነው።

  • ​ዋና ጥቅሞች: ለስላሳ አካል ያለው፣ ለመቁረጥና ለመቅረጽ ምቹ፣ ለማስጌጥና ለቀለም የሚሆን፣ እንዲሁም ጠንካራና ዘላቂ ነው።
  • ​ለ ምን ያገለግላል? ለካቢኔቶች፣ ለቤትና ቢሮ እቃዎች (ቆጣሪ፣ ቁምሳጥን፣ አልጋ፣ ጠረጴዛ)፣ ለበርና ለተለያዩ የቤት ውስጥ ማስጌጫዎች (Interior Decoration) ተመራጭ ነው።


Conmart Store:  Walastconstruction
0 out of 5