Concrete-related materials and products for foundations, slabs, masonry, site works, and building projects. Conmaret helps customers compare options, confirm availability, and arrange delivery in Addis Ababa and other locations.

Showing 1–12 of 35 resultsSorted by price: high to low

🏢 Contractor Catalog View:
Gypsum Boared - Concrete at Conmaret
-2% Hot
Gypsum Boared - Concrete at Conmaret

MAECENAS IACULIS

Original price was: Br2,300.00.Current price is: Br2,250.00.
Consequat a scelerisque suspendisse vel et eget eu vitae adipiscing nibh scelerisque semper cum adipiscing facilisis adipiscing est…

Consequat a scelerisque suspendisse vel et eget eu vitae adipiscing nibh scelerisque semper cum adipiscing facilisis adipiscing est accumsan lorem vestibulum. Aliquet mus a aptent ullam corper metus accumsan. Habitasse a purus nec ipsum a urna ac ullamcorper varius metus blandit posuere.

Ab Con General Waterproofing Works

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
Find Ab Con General Waterproofing Works on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support.…

Find Ab Con General Waterproofing Works on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support. Call 0968966602 for fast assistance.

🔹 ነፃ የማማከር እና የትምህርት አገልግሎትም እንሰጣለን!

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
🔹ማንኛውንም የኤሌክትሪክ ስራና ተመሳሳይነት ያላቸውን ስራዎች ማሰራት ለምትፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች #በጥራትና_በተመጣጣኝ_ዋጋ ፣ #በፍፁም_ታማኝነት እንሰራለን❗️ 🔹 #ነፃ የማማከር እና…

🔹ማንኛውንም የኤሌክትሪክ ስራና ተመሳሳይነት ያላቸውን ስራዎች ማሰራት ለምትፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች #በጥራትና_በተመጣጣኝ_ዋጋ ፣ #በፍፁም_ታማኝነት እንሰራለን❗️
🔹 #ነፃ የማማከር እና የትምህርት አገልግሎትም እንሰጣለን!
📱0991156969
0939555510
🔸አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (ህጋዊ እውቅና ያለው)

🔹በተጨመሪ #በቴሌግራም_ቻናላችን እና #በፌስቡክ_ገፃችን ያገኙናል❗️

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
🔹🔸🔹ለወዳጅዎም ያጋሩ!🔹🔸🔹
🔹🔸🔹እናመሰግናለን! 🔹🔸🔹

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የውሃ ታንከሮች በተመጣጣኝ ዋጋ!!

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የውሃ ታንከሮች በተመጣጣኝ ዋጋ!! ምርታችን በምን ይለያል? 1. በኢትዬጲያ ጥራት እና ደረጃዎች ኤጀንሲ እውቅና ያገኘ::…

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የውሃ ታንከሮች በተመጣጣኝ ዋጋ!!

ምርታችን በምን ይለያል?

1. በኢትዬጲያ ጥራት እና ደረጃዎች ኤጀንሲ እውቅና ያገኘ::
2. አምስት ወፍራም ተደራራቢ ሌየር ያለው::
3. የፀሃይ ብርሃን ፈፅሞ የማያሳልፍ::
4. አልጌ የማይሰራ ቆሻሻ የማይዝ::
5. ውሃ የሚያቀዘቅዝ::
6. የውሃ ጣዕም የማይቀይር::
7. ከፕላስቲክ ሽታ የፀዳ በኤችዲፒ የተመረተ::
8. ውስጡ በጣም ለስላሳ /የማይሻክር/::
9. የማይተረተር የማይሰነጠቅ ጠንካራ ምርት::
10. ነፃ ትራንስፖርት::
11. ከፍተኛ ጥራት ባለው የኤች.ዲ.ፒ.ኢ ፕላስቲክ ጥሬ ዕቃ የሚመረት ::
12. በ2018 አዲስ የማሽን ሞዴል እና አዲስ ቅርፅ የሚመረት ::
13. ጥራት ያለው የመንገድ ማካፈያ(Road Barrier)
14. የ10 አመት ዋስትና ያለው

Contact us by:
📞 0961199530

Hdpe fitting

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
Find Hdpe fitting on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support.

Find Hdpe fitting on Conmaret with supplier details for product availability, pricing, and ordering support.

ለዉስጥ እና ለዉጭ የሚሆኑ ደህንነታቸው አስተማማኝ የሆኑ የብረት በሮች ፤

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
ለዉስጥ እና ለዉጭ የሚሆኑ ደህንነታቸው አስተማማኝ የሆኑ የብረት በሮች ፤ \n* ደህንነቱ አስተማማኝ \n* ውጫዊ ሰዉ ማሳያ ቀዳዳ…

ለዉስጥ እና ለዉጭ የሚሆኑ ደህንነታቸው አስተማማኝ የሆኑ የብረት በሮች ፤
\n* ደህንነቱ አስተማማኝ
\n* ውጫዊ ሰዉ ማሳያ ቀዳዳ እና ደውል ያለው
\n* የተለያዩ አይነት ዲዛይን አና ከለር አማራጭ ያላቸው
\n* የራሱ ሞስትራ(frame) ያለው
\n* 10 እና ከዛ በላይ መቆለፊያ ያለው
\n* ከውጭ የሚገባውን ድምፅ ሙሉ በሙሉ ማስቀረት የሚችል ሲስተም ያለው
\n🚪ዋጋቸው ተመጣጣኝ የሆነ በካሬ 7156 እና 8368birr
\nለበለጠ መረጃ በ0940815981📞📞📞 ይደውሉ ይጎብኙን ይዘዙን

DIGITAL HANDLING

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
DIGITAL HANDLING \nለቤትዎ ወይም ለሆቴሎ ዲጂታል የበር እጄታ ካስፈለጎ በ0940815981 ይደውሉ \n🗝የዲጂታል እጄታ ጥቅሞች🗝 \n፩ ቤትዎ ከደህንነት ስጋት…

DIGITAL HANDLING
\nለቤትዎ ወይም ለሆቴሎ ዲጂታል የበር እጄታ ካስፈለጎ በ0940815981 ይደውሉ
\n🗝የዲጂታል እጄታ ጥቅሞች🗝
\n፩ ቤትዎ ከደህንነት ስጋት ሙሉ በሙሉ ይላቀቃል
\n፪ ቤትዎ ሲገቡ በጣቶ አሻራ ብቻ ለመግባት ያስችሎታል
\n፫ በተጨማሪም በሮን እንደ ATM በካርዶ ከፍተው እና ዘግተው የሚጠቀሙበት ሲስተም የተገጠመለት
\n፬ ሌባ እንኳን ለመግባት ቢሞክር የእጁን አሻራ save አርጎ ለማስቀመጥ ይረዳል
\n+251940815981

ጠቅላላ የሻተር ስራ እና ሙሉ የሻተር እቃ አቅራቢ

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
ጠቅላላ የሻተር ስራ እና ሙሉ የሻተር እቃ አቅራቢ \n \nFeatures: \nCorrosion resistance \nRobustness \nBetter functionality \n \nSpecification: \nMaterial:…

ጠቅላላ የሻተር ስራ እና ሙሉ የሻተር እቃ አቅራቢ
\n
\nFeatures:
\nCorrosion resistance
\nRobustness
\nBetter functionality
\n
\nSpecification:
\nMaterial: Mild Steel/ Galvanized Mild Steel / coated Mild Steel
\n
\nሙሉ የሻተር እቃ አቅርቦት
\n
\nሻተር /shutter panel
\nቻናል / channel
\nዘኮሎ / Shutter Bottom Rail
\nስፕሪንግ / spring
\nአገልግል / spring box
\nባንዲራ / side frame
\n
\nበተመጣጣኝ ዋጋ ከበቂ ክምችት ጋር

የሴራሚክ ማጣበቂያ በ Sika እና በ Weber ምርቶች አስገብተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ይጠቀሙበት

Br348.00
የሴራሚክ ማጣበቂያ በ Sika እና በ Weber ምርቶች አስገብተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ይጠቀሙበት \nSIKA 263 up to 441 br…

የሴራሚክ ማጣበቂያ በ Sika እና በ Weber ምርቶች አስገብተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ይጠቀሙበት
\nSIKA 263 up to 441 br
\nWeber 252 up to 348 & 444br
\nእናመሰግናለን
\nይደውሉ 0911338855 0938484689

የተለያዩ አይነት የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች በከለር በሳይዝ እና በአይነት የተለያዩ ይዘንላቹ ቀርበና

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
የተለያዩ አይነት የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች በከለር በሳይዝ እና በአይነት የተለያዩ ይዘንላቹ ቀርበና \nContact @iham_k. Or 0913183667

የተለያዩ አይነት የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች በከለር በሳይዝ እና በአይነት የተለያዩ ይዘንላቹ ቀርበና
\nContact @iham_k. Or 0913183667

SPC Flooring Tiles and Skirting

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
የገጠማ ሂደት ፤ የኤስ ፒ ሲ(SPC tiles) የመሬት ንጣፎች እና ዘኮሎዎች(SKIRTING)በተለያየ የቀለም ምርጫ አቅርበንሎታል \n👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 \nዋጋ ፡ 775ብር…

የገጠማ ሂደት ፤ የኤስ ፒ ሲ(SPC tiles) የመሬት ንጣፎች እና ዘኮሎዎች(SKIRTING)በተለያየ የቀለም ምርጫ አቅርበንሎታል
\n👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
\nዋጋ ፡ 775ብር
\nገጠማ ፡ በካሬ 80-90ብር
\nፎም ፡ በኪሎ 750ብር(አንዱ ኪሎ 20ካሬ ይሸፍናል
\nዘኮሎ ፡ 1ሜትር ፡ 120ብር
\n🔥🔥🔥ከመቶ ካሬ በላይ ሲወስዱ ቅናሽ አሎት🔥🔥🔥
\n
\nስልክ 0940815981 ወይም 0933151548 📞📞📞 ይደውሉ

Michu industrial and metal engineering

ዋጋ ለመጠየቅ ይደውሉ / Request Current Price
Any metal structure,truss,e.g.a work... Michu industrial and metal engineering.

Any metal structure,truss,e.g.a work... Michu industrial and metal engineering.