Mini Crane(ሚኒ ክሬን)
Mini Crane(ሚኒ ክሬን)
ይሄ ማሽን ትልቁ የእቃ ሊፍት ለሌላቸው ሳይቶች በሚያገለግል መሆን ስላብ ከተሞላ ብሃላ ብሎኬት, አሸዋ, ሲሚንቶና ጂብሰም የመሳሰሉትን ለብሎክ ለፓርቲሽን ለፍንሽንግ ስራ የሚያስፈልጉንን እቃዎች እናወጣበታለን።እነዚ የኮንስትራክሽን እቃዎች አሁን ላይ በአንስተኛና መካከለኛ ሳይቶች ላይ በእጅና በሸክም ሚወጡ ናቸው።6ማሽኑ በቀላሉ እሚጓጓዝ(portable) ስለሆነ ለእቃው ቅርብ በሆነ ቦታ ተተክሎ ካቦ አማካኝነት እቃዎቹን ወደላይ መሳብ እሚያስችለነሰ ነው። አብሮት ለብሎኬት ከሆነ በአንዴ 20 ብሎኬት እምይዝ ባስኬት(Basket) ያለው ነው ። ለአሸዋ ሲሆን እንደ ኮንክሪት በኬት(Bucket) አይነት ምቹ እቃ ያለው ነው ። ይህ ማሽን ምንም አይነት ቤድ እማያስፈልገው ሲሆን እዛው እስላብ(Slab) ላይ በካውንተር ወይት (Counter Weight) አማካኝነት ተንጠልጣይ ተደርጎ እሚተከል ነው። በአንዴም ከ600kg እስከ 1000kg እሚያነሳ ነው ።






Reviews
There are no reviews yet.