Lifting material

Lifting material
ሳይት ስራ ላይ ማቴሪያል ማጓጓዝ ፈታኝ ስራ ነው ። ምክንያቱም ለኮንስትራክሽን ምንጠቀምባቸው እቃዎች ከበድ ያሉና በይዘትም ለማጓጓዝ አመቺ ስላልሆነ ነው ።በሀገራችን በአብዛኛው በሰው ሀይል ሚሰራው ይህ ስራ አሁን አሁን ይህንን እሚያቀል ማሽኖች መጠቀም ተጀምሯል ።እንደ ዊንች ፣ ሚኒ ክሬን ፣ የልስን ዊንች ፣ ሊፍት ለ ትላልቅ ሳይቶች እስከ ባች ሚክሰር ድረስ በስራ ለይ መዋል ጀምሯል።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Lifting material”

Your email address will not be published. Required fields are marked *