አልፋ ፖስት ቴንሽን ፒኤልሲ።
አልፋ ፖስት ቴንሽን ፒኤልሲ።
ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ
አልፋ ፖስት ቴንሽን ፒኤልሲ ከግንቦት 10-12 ለህዝብ ክፍት ሆኖ በሚቆየው በቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ ንግድ ትርዒት ተካፋይ ሲሆን በ 1C29 ትርኢት ዳስ መጥታችሁ ዘመኑ የደረሰበትን ፈጣን እንዲሁም ቁሳቁስ እና ወጪ ቆጣቢ የሆነውን የፓሰት ቴንሽን የግንባታ ቴክኖሎጂን በቅርበት ለማወቅ እንድትጎበኙት ይጋብዛል።
ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
@ethiopianarchitectureandurbanism






Reviews
There are no reviews yet.