Blog
የቤትዎ ግድግዳ እየላጨና እየተነቀለጠ ተቸግረዋል? መፍትሄው እጃችን ላይ ነው!
የቤትዎ ግድግዳ እየላጨና እየተነቀለጠ ተቸግረዋል? መፍትሄው እጃችን ላይ ነው!
የቤትዎ ግድግዳ መላጫ ወይም መነቃቀቅ የቤትዎን ውበት ከማበላሸቱም በላይ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የቤት እንክብካቤ ችግር ሊሆን ይችላል። ይህ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው በውሃ መቋቋም አቅም በማጣት፣ ጥራት በሌለው ቀለም ወይም በግድግዳው ስንጥቅ ምክንያት ነው። ይህንን ችግር ለመፍታትና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ምርቶችን መጠቀም ወሳኝ ነው።
በኮንማሬት (Conmaret) ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ውሃ የማያሳልፉ እና ለቤትዎ ውበትና ጥንካሬ የሚሰጡ ምርጥ የግንባታ ግብዓቶችን አቅርበንላችኋል። ምርቶቻችን ግድግዳዎ እንዳይላጭና ቆንጆ ሆኖ እንዲቆይ ዋስትና ይሰጣሉ።
የእኛ ምርቶች የሚከተሉትን ጥቅሞች ይዘዋል፦
• ውሃ የመቋቋም ከፍተኛ አቅም ያላቸው ቀለሞች
• ጥራት ያላቸው የፑቲ እና የፕላስተር ዓይነቶች
• ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የግንባታ ግብዓቶች
• በታማኝነትና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርቡ ምርቶች
አሁኑኑ ይዘዙ!
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





