Conmart App

የቤትዎ መጸዳጃ ቤት ውሃ ይፈሳሉ? ችግሩን ሳይገፉት በጊዜ ይፍቱ!

የቤትዎ መጸዳጃ ቤት ለምን ይፈሳል?

የቤትዎ መጸዳጃ ቤት ውሃ ይፈሳሉ? ችግሩን ሳይገፉት በጊዜ ይፍቱ!

መጸዳጃ ቤት ውስጥ የሚታዩ የውሃ መፍሰስ ችግሮች ቀላል ይመስላሉ፤ ነገር ግን ትልቅ የቤትዎ መሰረት እና የግድግዳ ብልሽትን ሊያስከትሉ ይችላሉ። ይህ ችግር የሚከሰት በቧንቧዎች መላላት፣ በክፍተት ወይም ጥራት በሌላቸው የግንባታ ዕቃዎች ምክንያት ሊሆን ይችላል። ችግሩን ችላ ማለት ለከፍተኛ ወጪ እና ለቤት ውድመት ይዳርጋል።

ኮንማሬት (Conmaret) ለዚህ ችግር ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የግንባታ እና የቧንቧ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል። ምርቶቻችን፦

• ጥራት ያላቸው የቧንቧ መገናኛዎች (Fittings)
• ውሃ የማይፈስባቸው የውሃ ማቆሚያዎች (Valves)
• ረጅም እድሜ የሚያገለግሉ የቧንቧ አይነቶች
• ለቤት መጸዳጃ ቤት ተስማሚ የሆኑ የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶች

ችግር ከመባባሱ በፊት ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች ከእኛ ይግዙ፤ ቤቶን በጠንካራ ቁሳቁስ ይጠብቁ!

ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ www.conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *