Conmart App

የጣሪያ ቦይ (Gutter) ለቤትዎ ለምን አስፈላጊ ነው?

ለምንድነው የጣሪያ ቦይ (Gutter) የሚሰራው?

የጣሪያ ቦይ (Gutter) ለቤትዎ ለምን አስፈላጊ ነው?

በዝናብ ወቅት ከጣሪያዎ ላይ የሚወርደው ውሃ ያለ ምንም መቆጣጠሪያ በቀጥታ ወደ ቤትዎ መሠረትና ግድግዳ ላይ ሲያርፍ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። ይህ ሁኔታ የቤቱን ቀለም፣ ግድግዳና መሠረት እንዲበላሽ በማድረግ የቤትዎን የሕይወት ዘመን ሊቀንስ ይችላል።

የጣሪያ ቦይ (Gutter) መዘርጋት ይህንን ችግር ለመከላከልና ቤቶን ከዝናብ ውኃ መጎዳት ለመታደግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። በኮንማሬት የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ የጣሪያ ቦይ መዘርጊያ መሣሪያዎችንና ግብዓቶችን ለቤትዎ ግንባታና ጥገና በታማኝነት እናቀርባለን።

የጣሪያ ቦይ ጥቅሞች፦
• ከቤት መሠረትና ግድግዳ መበላሸትን ይከላከላል
• የዝናብ ውኃን ሥርዓት ባለው መንገድ ወደ ተፈለገው ቦታ ይመራል።
• የቤትዎን ውበትና ጥንካሬ ለመጠበቅ ይረዳል።
• በእርጥበት ምክንያት የሚመጡ የሻጋታና የብክለት ችግሮችን ይቀንሳል።

ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ይደውሉልን፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *