Conmart App

ለዘላቂና ጠንካራ ግንባታ ትክክለኛው የሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ውህደት ወሳኝ ነው!

ትክክለኛ የሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ውህደት (Mix Ratio)

ለዘላቂና ጠንካራ ግንባታ ትክክለኛው የሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ውህደት ወሳኝ ነው!

የቤትዎ ወይም የህንጻዎ ጥንካሬ የሚወሰነው በምርጥ የጥሬ ዕቃዎች ጥራት እና በትክክለኛው የውህደት መጠን (Mix Ratio) ነው። ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር ያለአግባብ ሲቀላቀሉ ግንባታው ለስንጥቅና ለደካማነት ተጋላጭ እንዲሆን ያደርጉታል። ለምሳሌ፣ ለኮንክሪት ስራዎች ትክክለኛውን መለኪያ መጠቀም የህንጻዎን ዕድሜና ደህንነት ያረጋግጣል።

በኮምራሬት (Conmaret) ምርጥ ጥራት ያላቸውን ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠሮችን በአንድ ላይ አቅርበንላችኋል። ግብአቶቹን ያለ ምንም ብክነት እና በትክክለኛው ውህደት ለመጠቀም ጥራታችንን መምረጥ ብልህነት ነው።

• ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው ሲሚንቶ
• ከአለትና ከቆሻሻ ነፃ የሆነ ንጹህ አሸዋ
• ለኮንክሪት ስራ ተስማሚ የሆነ ጠጠር
• ለማንኛውም የግንባታ ስራ የሚሆኑ አስተማማኝ ግብአቶች

ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *