Conmart App

ለዘላቂ እና አስተማማኝ ግንባታ የጥራት መቆጣጠሪያ ቁልፍ ነው!

የጥራት መቆጣጠሪያ (Quality Control) ስልቶች

ለዘላቂ እና አስተማማኝ ግንባታ የጥራት መቆጣጠሪያ ቁልፍ ነው!

አንድ ጠንካራ እና ውብ ግንባታ እንዲኖር መሠረታዊው ነገር ጥራት ያለው የግንባታ ዕቃ መጠቀም ነው። ጥራታቸውን ያልጠበቁ ቁሳቁሶችን መጠቀም ለከፍተኛ ወጪ፣ ለግንባታ ስራ መስተጓጎል እና ለህንፃው ደህንነት ስጋት ሊሆን ይችላል።

በኮንማሬት፣ የእያንዳንዱን የግንባታ ዕቃ ጥራትና ደረጃ ለማረጋገጥ ጥብቅ የሆነ የጥራት መቆጣጠሪያ ስልቶችን እንከተላለን። ምርቶቻችን ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጡና ለግንባታዎ ሙሉ መተማመንን እንዲፈጥሩ በከፍተኛ ጥንቃቄ እናመረጣለን።

የኮንማሬት ልዩ መገለጫዎች፦
• ጥብቅ የጥራት ምርመራ እና ምርጫ
• ደረጃቸውን የጠበቁና አስተማማኝ ቁሳቁሶች
• ለግንባታዎ ደህንነት ትኩረት የሰጡ ምርቶች
• ለኪስዎ ተስማሚ የሆነ ጥራት ያለው አቅርቦት

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *