Conmart App

ለቤትዎ የሚስማማውን የቆርቆሮ አይነት እንዴት መምረጥ ይችላሉ?

የቆርቆሮ አይነቶች (Stone Coated vs G-30) - ጥቅምና ጉዳታቸው

ለቤትዎ የሚስማማውን የቆርቆሮ አይነት እንዴት መምረጥ ይችላሉ?

ቤት ሲገነቡ ዋነኛውና ትልቁ ወጪ የሚጠይቀው ከግንባታ ስራዎች አንዱ የጣራ መሸፈኛ ነው። ነገር ግን በገበያ ላይ የሚገኙት የተለያዩ የቆርኮሮ አይነቶች የትኛው ለቤትዎ ተስማሚ እንደሆኑ መለየት ፈታኝ ሊሆን ይችላል። በConmaret፣ ጥራት ያላቸውን የቆርቆሮ አይነቶች ለትክክለኛ ምርጫ እንዲረዱ ዝርዝር መረጃዎችን አቅርበንላችኋል።

የቆርቆሮ አይነቶቹን ልዩ መለያዎች በሚከተለው መልኩ ማየት ይቻላል፦

የድንጋይ ሽፋን ያለው ቆርቆሮ (Stone Coated)፦
• ለረጅም ዘመን የሚያገለግልና ውበቱን የማይለወጥ።
• የዝናብ ድምጽን የሚቀንስና የሙቀት መጠንን የሚቆጣጠር።
• ለቅንጦት ቤቶችና ለዘመናዊ ህንፃዎች ተመራጭ።

G-30 ቆርቆሮ፦
• በአነስተኛ ዋጋ ለሚሰሩ ግንባታዎች እጅግ ተመራጭ።
• ተከላው ቀላልና ፈጣን የሆነ።
• ለተለመዱና ለተራ ግንባታዎች በሰፊው ጥቅም ላይ የሚውል።

ምርጫዎ የቤትዎን እድሜና ውበት የሚወስን ስለሆነ፣ ጥራትና ዋጋን ያጣጣመ ምርት ከእኛ ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥሮቻችንን ይደውሉ ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ።

ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com

Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ

በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *