ለግንባታዎ ጥራትና ፍጥነት የሚፈልጉ ከሆነ ምርጫዎ ትክክል መሆን አለበት!
ለግንባታዎ ጥራትና ፍጥነት የሚፈልጉ ከሆነ ምርጫዎ ትክክል መሆን አለበት!
በግንባታ ሥራ ወቅት ትልቁ ፈተና የአሸዋ፣ የሲሚንቶና የውሃ ውህደትን በትክክል ማሳካት ነው። በእጅ ማደባለቅ ከፍተኛ የሰው ኃይል፣ ጊዜና ድካምን የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ፣ ወጥ የሆነ የጥራት ደረጃን ለማምጣት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ይህ ደግሞ ለግንባታው ዘላቂነትና ጥንካሬ ስጋት ሊሆን ይችላል።
በማሽን ማደባለቅ ግን የሥራውን ፍጥነት ከመጨመሩም በላይ፣ እያንዳንዱ ግብዓት በትክክለኛው መጠን እንዲዋሃድ በማድረግ ለጠንካራ ግንባታ አስተማማኝ መሆን ያስችላል። ኮንማሬት (Conmaret) ጥራታቸውን የጠበቁ የግንባታ መሣሪያዎችንና ግብዓቶችን በአንድ ቦታ አቀናጅቶ ይዞላችሁ ቀርቧል።
• የሥራ ፍጥነትንና ውጤታማነትን መጨመር
• ወጥ የሆነ የጥራት ደረጃን ማረጋገጥ
• የሰው ኃይልና የጊዜ ወጪን መቀነስ
• ለጠንካራና ለዘላቂ ግንባታ አስተማማኝ መሆን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን፡ 0911283651፣ 0911283671 ይደውሉልን።
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ www.conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





