የከተማው የፕላን ለውጥ እና የግንባታ ዕድሎች፡ ለተሻለ ግንባታ ኮንማሬትን ይምረጡ!
የከተማው የፕላን ለውጥ እና የግንባታ ዕድሎች፡ ለተሻለ ግንባታ ኮንማሬትን ይምረጡ!
የከተማችን የፕላን ለውጦች አዲስና ዘመናዊ የግንባታ አሰራርን፣ ጥራትንና ውበትን ይጠይቃሉ። እነዚህ ለውጦች ለቤት ባለቤቶች፣ ለኮንታክተሮች እና ለኢንቨስተሮች አዳዲስ የሥራ ዕድሎችንና የቤት ማሻሻያ ፍላጎቶችን ይፈጥራሉ። በዚህ ወቅት ግንባታዎን በዘመናዊ መስፈርትና ጥራት እንዲያጠናቅቁ ትክክለኛውን የግንባታ ዕቃ ማግኘት ወሳኝ ጉዳይ ነው።
ኮንማሬት (Conmaret) ለከተማው አዲስ ገጽታ የሚመጥኑ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ዘመናዊ የግንባታ መለዋወጫዎችን እና ቁሳቁሶችን በአንድ ቦታ አቅርቦ ለእናንተ ይዞላችሁ ቀርቧል። የፕላን ለውጡን ተከትሎ የሚከናወኑ ማንኛቸውም የግንባታ፣ የጥገና ወይም የማሻሻያ ሥራዎችዎን በታማኝነትና በታቀደ መሠረት እንዲያጠናቅቁ እኛ ዝግጁ ነን።
የኮንማሬት አገልግሎቶች፦
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የብረት፣ የሲሚንቶ እና የጣራ ቁሳቁሶች
• ለቤት ማጠናከሪያ እና ለማስጌጫ (Finishing) የሚሆኑ ዘመናዊ ዕቃዎች
• ለአሁኑ የፕላን ለውጥ መስፈርት የሚመጥኑ ጥራት ያላቸው ግብዓቶች
• በተመጣጣኝ ዋጋ እና ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎት
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





