በግንባታዎ ላይ ወጪዎን ለመቆጠብ ትክክለኛ የዋጋ ዝርዝር (Quotation) ይፈልጋሉ?
በግንባታዎ ላይ ወጪዎን ለመቆጠብ ትክክለኛ የዋጋ ዝርዝር (Quotation) ይፈልጋሉ?
የግንባታ ዕቃዎችን ዋጋ ለማነጻጸር እና በየቦታው ለመዞር ጊዜና ጉልበትዎን አያባክኑ። ኮንማሬት (Conmaret) ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም የዕቃዎች ዝርዝር ተገቢውን ዋጋ በመለየት፣ ጥራት ያለው የዋጋ ዝርዝር (Quotation) አዘጋጅቶ በማቅረብ የእርስዎን ስራ ያቀላጥፋል።
እኛ ጋር የዋጋ ዝርዝር ማሰራት ማለት ትክክለኛውን በጀት መመደብ እና ያልተጠበቁ ወጪዎችን ማስቀረት ማለት ነው። ፕሮፌሽናል እና ታማኝ አገልግሎት በመስጠት የግንባታ ጉዞዎ ሰላማዊ እና ውጤታማ እንዲሆን እናደርጋለን።
የአገልግሎታችን ጥቅሞች፦
• ወቅታዊ እና ትክክለኛ የገበያ ዋጋ
• ሁሉንም የግንባታ መሣሪያዎች እና ግብዓቶች ያካተተ
• ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎት
• በቂ ዝርዝር እና ግልጽነት ያለው የዋጋ መረጃ
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ 0911283651፣ 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





