የቤትዎን ጣሪያ ከውሃ መፍሰስ እንዴት መከላከል ይችላሉ?
የቤትዎን ጣሪያ ከውሃ መፍሰስ እንዴት መከላከል ይችላሉ?
የዝናብ ወቅት ሲቃረብ በጣሪያዎ ላይ የሚከሰት የውሃ መፍሰስ በቤትዎ ውስጥ ከፍተኛ የንብረት ጉዳት፣ የጣሪያ መበላሸት እና የጤና ስጋት ሊፈጥር ይችላል። ይህንን ችግር ለመከላከል የጣሪያዎን ጥራትና ጥንካሬ የሚያረጋግጡ ምርጥ ቁሳቁሶችን መጠቀም ቁልፍ መፍትሄ ነው።
በኮንማሬት (Conmaret) ሁሉንም ዓይነት ጥራት ያላቸውን የጣሪያ መሸፈኛዎች፣ የውሃ መከላከያ ኬሚካሎችን እና ለጣሪያ ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ። ምርጥ ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች በማቅረብ ቤዎ እንዳይጎዳ አስተማማኝ መፍትሄ እንሰጥዎታለን።
• ዘላቂነት ያላቸው የብረት እና የቆርኒክ መሸፈኛዎች
• ውሃን የመከላከል ከፍተኛ አቅም ያላቸው ኬሚካሎች
• ለጣሪያ ጥገና እና ለጥንካሬ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው ግዑዞች
• በተመጣጣኝ ዋጋ እና ፈጣን የማድረስ አገልግሎት
ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ፦
ስልክ፦ 0911283651, 0911283671
ድረ-ገጽ፦ conmaret.com
Conmaret የግንባታ ምርቶችን በሙሉ ለማየት እዚህ ይጎብኙ
በጥራትና በዋጋ እኛን የሚቀድም የለም፤ ይህ አቅርቦት እና ጥራት እኛ ጋር ብቻ የሚገኝ ነው።





